“የሴት መሪ ብናይ ዴሞክራሲ መኖሩን እናምን ነበር” የሴቶች መብት ተሟጋች

  • መለስካቸው አምሃ

ሂላሪ ክሊንተን

ዛሬ ለፍፃሜ የበቃው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡት ኢትዮጵያውያን ውጤቱን ያልተጠበቀ ነው ብለውታል፡፡ ያዘኑ፣ የተበሳጩ፣ ስጋት ያደረባቸው ሴት አስተያየት ሰጪዎችም አሉ፡፡

የሴቶችን እኩልነት ተግባራዊ ለማድረግ ገና ረዥም መንገድ እንዳለ ጠቁመዋል፡፡ ከዚህ የተለዩ አስተያየቶችም ተስንዝረዋል፡፡

በዘገባውም የዩኒቨርስቲ ምሁራን፣ ጋዜጠኞች ሌሎችም አስተያየት ሰጥተዋል፡፡

መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ያቀርበዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

“የሴት መሪ ብናይ ዴሞክራሲ መኖሩን እናምን ነበር” የሴቶች መብት ተሟጋች