የአሜሪካ መራጮች ከመጪው የትራምፕ አመራር ዐዲስ ነገርን ይጠብቃሉ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ መራጮች ከመጪው የትራምፕ አመራር ዐዲስ ነገርን ይጠብቃሉ

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በያዝነው የአውሮፓውያኑ ወር መጨረሻ፣ 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ መሪ በመኾን ቃለ መሐላ ይፈጽማሉ።

የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች፣ ከቀጣዩ ፕሬዚዳንታቸው በሚጠብቁት ጉዳይ ላይ ይለያያሉ፡፡

የቪኦኤው ዘጋቢ ስካት ስተርንስ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።