Your browser doesn’t support HTML5
“እያዩ ፈንገስ” ... “ፌስታሌን” ባለ አንድ ሠው ድራማ .. የታዳሚና የቴአትር ባለሞያዎች ድምጾች -- ሁለተኛ ክፍል
Your browser doesn’t support HTML5
የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”
Your browser doesn’t support HTML5
“አንዳንዴ” - የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በያሬድ በላይነህ
Your browser doesn’t support HTML5
“እያዩ ፈንገስ” ... “ፌስታሌን” ባለ አንድ ሠው ድራማ .. የታዳሚና የቴአትር ባለሞያዎች ድምጾች -- የመጀመሪያ ክፍል
Your browser doesn’t support HTML5
“እያዩ ፈንገስ” ... “ፌስታሌን” ባለ አንድ ሠው ድራማ .. የታዳሚና የቴአትር ባለሞያዎች ድምጾች -- ሁለተኛ ክፍል
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሎምፒኩ ጀግና ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር ድምጽ
Your browser doesn’t support HTML5
“መልካም ዜና ለኢትዮጵያውያን አድማጮች” .. የቢቢሲ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በአማርኛ፥ ኦሮምኛ እና ትግርኛ ሊሰማ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያን የጋዜጠኝነት ታሪክ ትውስታ .. በንጉሴ አክሊሉ
Your browser doesn’t support HTML5
የመዝጊያው ዜማ .. “ሙናዬ” በአስቴር አወቀ
“እያዩ ፈንገስ” ... “ፌስታሌን” እያለ ዋሽንግተን ከዘለቀ ሰነባበተ። ብዙዎችም ከለዛው ትርኢት ታደሙ። በደስታና ሃዘን ሥሜቶች ታበሱ፤ በእምባና ሳቅም ታጠቡ።
ወደ መካከለኛው-ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች የተሻገረው “የአንድ ሠው” ቴአትር በቀልዳ ቀልድ ለዛ ተዋዝተው የተነገሩ መራር እውነቶቹ ግን ማነጋገሩን ቀጥለዋል። በምሽቱ የራዲዮ መጽሔት ከታዳሚና ከቴአትር ባለሞያዎች እንሰማለን።
በተዘባ አጉል ዜና አርፏል፤ የተባለው የ1972ቱ የሞስኮ ኦሎምፒክ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች ባለቤቱ ሻምበል ምሩጽ ይፍጠርም ድምጹን ያሰማናል።
ቢቢሲ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በአማርኛ፥ ኦሮምኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎች የራዲዮ ፕሮግራሞች ማሰራጨት ሊጀምር ነው።
ንጉሴ አክሊሉ ከአዲስ አበባ በራዲዮ መጽሔት ወጎች ማሳያ መስኮቱ የኢትዮጵያን የጋዜጠኝነት ታሪክ የሚተርክ ቃለ ምልልስ ከሳምንቱ ቅንብሩ ጋር ብቅ ይላል።
የስነ-ግጥም ቤተኞቻችን ተመልሰዋል። በሳምንቱ ምርጥ ግጥም የብራስልሱ ያሬድ በላይነህ “አንዳንዴ” ይለናል።