የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች፤

Amharic Radio Magazine Program Banner

Your browser doesn’t support HTML5

የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች “ቅምሻ”

Your browser doesn’t support HTML5

“የቅዱሳንን አጽም...” - የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በኃይሉ ገሞራው፤

Your browser doesn’t support HTML5

ቃለ ምልልስ ከንጉሴ መንገሻ፥ የአፍሪቃ ዋና ክፍል ዲሬክተር ጋር -- ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

“የራስ መንገድና የአጻጻፍ ዘይቤዎች፤” ወጎች ከወጣቱ ባለ ቅኔ በእውቀቱ ሥዩም ጋር -- ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

“የኢትዮጵያ ሥነ ጽሁፍ ይዞታና ሌሎች ጉዳዮች” -- ወጎች ከወጣቱ ባለ ቅኔ በእውቀቱ ሥዩም ጋር -- ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

ኃይሉ ገሞራው ሲታወስ፤ የእውቁ ገጣሚ ኃይሉ ገብረዮሃንስ ህይወትና ሥራዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የአማርኛ መዝገበ ቃላት፤ ደስታ ተክለ ወልድ

የአራት አሥርታት የሞያ ሕይወትና ጉዞ፤ ቆይታ ከንጉሴ መንገሻና ከጌታሁን ታምራት ጋር፤ (የኃለኛው የመቀዳሚው የብዕር ሥም ነበር)፤ የገዛ አጻጻፍ ዘይቤውን በሥርቆሽ የሚያሳየን ወጣት ባለ ቅኔ አብረውን ያመሻሉ።

በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን እውቅ ገጣሚ ሕይወትና ሥራ እናስታውሳለን።

የአማርኛ መዝገበ ቃላት እና ደስታ ተክለ ወልድ፤ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ንጉሴ አክሊሉ ከማስታወሻው ያጋራናል።

የሳምቱን ምርጥ ግጥምና ለምሽቱ የተመራረጡ ዜማዎች የተካተቱበትን የእለተ እሁድ የራዲዮ መጽሔት ልዩ ልዩ ቅንብሮች ያድምጡልን ዘንድ እአሆ ተጋብዘዋል።