የአንቶኒዮ ጉዜሬዥ 2022 የአዲስ ዓመት መልዕት

FILE - UN Secretary General Antonio Guterres.

የጎርጎሮሳዊያኑ 2021 ዓመት ማብቃቱን ተከትሎ እጅግ ብዙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተቋማት እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ዓለም ከነችግሯ አመቱን እየተሻገረች ነው ሲሉ አሳስበዋል፡፡ ለብነት የዓለም የትዔና ድርጅት በዓለም ላይ የክትባት ኢፍትሃዊነት እስካለ ድረስ የዓለምን ሕዝብ የአዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ስርጭት እነድሚያሰጋው አስታውቋል፡፡

በተመሳሳይም ዓለም አቀፉ የቀይመስቀል ኮሚቴ በመሃከለኛው ምስራቅ በሶሪያ፣ በየመን እና በሌሎች አካባቢዎች በግጭት መክኛቶች እየተድረሱ ያሉ የሰብዓዊ ችግሮች መዘንጋታቸው አሳሳቢ ነው ብሏል፡፡

ዓለም ሰናይ የሆነ ተስፋ እንዲኖራት ሃላፊነት የተጣለባቸው የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥም የጎርጎሮሳዊያኑ ዓመት ከእንዚህ ችግሮች ጋር ብንቀበለውም እንዴት ማሽነፍ እንችላለን የሚለውን በተመለክተም የመፍትሄ ሃሳቦችን በመጠቆም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የአንቶኒዮ ጉዜሬዥ 2022 የአዲስ ዓመት መልዕት