ለኮንግረስ የምትወዳደረው ትወልደ አትዮጵያዊት በሚኒሶታ

Your browser doesn’t support HTML5

አማኔ በዳሶ ከኢትዮጵያ በአራት አመቷ ወጥታ በኬኒያ ስደተኛ ካምፖች ውስጥ ነው ያደገችው፡፡ በ13 ዓመቷ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጣች ሲሆን፤ አሁን በሚኒሶታ ግዛት ለኮንግረስ እየተወዳደረች ትገኛለች፡፡ እንደ ስደተኛ ጥቁር ሙስሊም ሴት ለኮንግረስ መወዳደሩ ያመጣል ብላ በምታምነው ለውጥ ዙሪያ ቆይታ አድርጋለች፡፡ አማኔ አማርኛ ቋንቋ መስማት እንጂ መናገር ባለመቻሏ ቆይታቸው በእንግሊዘኛ ቋንቋን የተደረገ ነው፡፡ አማኔ ስለ ልጅነቷ ከምታስረዳበት ይጀምራል፡፡