ሴት መምህራን በዛምቢያ የሴት ተማሪዎች ቁጥር እንዲጨምር የሚጫወቱት ሰፊ ሚና

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት ፈንድ - ዩኒሴፍ፣ አፍሪካ በመጪው የጎርጎርሳውያኑ 2030፣ የመሠረታዊ የትምህርት ግብን ለማሳካት፣ ተጨማሪ 17 ሚሊዮን ተጨማሪ መምህራን እንደሚያስፈልጓት አስታውቋል፡፡ የሴት ተማሪዎችን ብዛት ለመጨመርም፣ ሴት መምህራን ሰፊ ሚና እንደሚኖራቸው ተመልክቷል፡፡ የካቲ ሾርትን ዘገባ ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።