ቪዥን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰበተኛ የጥናትና ምርምር ጉባዔውን አዲስ አበባ ላይ ከፈተ፡፡
አዲስ አበባ —
ቪዥን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰበተኛ የጥናትና ምርምር ጉባዔውን አዲስ አበባ ላይ ከፈተ፡፡ የድርጅቱ ፕሬዚዳንት ከመንግሥት ጋር ትብብር መደረጉን አስታወቁ፡፡
ለሁለት ቀናን በሚዘልቀው በዚሁ ጉባዔ ከሀያ በላይ የጥናት ፁሁፎች እንደሚቀርቡ ተገልጿል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5