የቅርቡ የኦሮምያ ሁከት ያስከተለው ጫና

  • መለስካቸው አምሃ

Addis Ababa City

በቅርቡ ኦሮምያ ውስጥ የተነሳው ሁከት የቀጠፈው ህይወት ቁጥርና የወደመው ንብረት ግምት ምን እንደሚመስል ዛሬ በብዙ መንገድ እየተነገረ ነው።

በዚህ ሁሉ የአኀዝ ዝርዝርም ሆነ የሁኔታዎች ዘገባ ውስጥ ግን በተጎችዎቹ ላይ የደረሰውና እየደረሰ ያለውን የአካል ሥቃይና የመንፈስ ስብራት ሙሉ በሙሉ ማየት አይቻልም።

ያሳለፉትን ስቃይ ልክ የሚያውቁት የስቃዩ ሰለባዎች ብቻ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የቅርቡ የኦሮምያ ሁከት ያስከተለው ጫና