የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ

Map of Ethiopia

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ በተማሪዎች መሃከል ዘውግ የለየ ግጭት ለመቀስቀስ የሚውጠነጠን ሴራ እንቃወማለን፤ ሲሉ ትላንት ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ።

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ በተማሪዎች መሃከል ዘውግ የለየ ግጭት ለመቀስቀስ የሚውጠነጠን ሴራ እንቃወማለን፤ ሲሉ ትላንት ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ።

በሌላ ተያያዥ ዜና በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተቀሰቀሰ ግጭት የተጠረጠሩ አንድ ሰው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ ገለፀ።

በሌላ በኩል ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር የዋሉበት መንገድ ሕጋዊም አልነበረም ሲሉ ቅሬታ ያቀረቡ ወገኖች ያለ ፍርድ ቤት ማዘዣ መያዛቸውንና እስከ አሁን ድረስ ፍርድ ቤት ያለመቅረባቸውን ያመለክታሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ