በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚፈፀም ሁከትን መከላከል

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚፈፀም ሁከትን መከላከል

በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለማስቆም ያለሙ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሞች በስፋት መካሄድ እንዳለባቸው ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ አስተያየታቸውን የሰጡት ወጣት ተማሪዎች ተናግረዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባካሄደው የ16 ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ ፕሮግራሞች አንዱ በሆነ ሥነ ስርዓት ላይ የተሳተፉ ተማሪዎች እንዳሉት በተለይ በወጣቶች ላይ መስራት ፈጣን ውጤት ሊያመጣ ይችላል።

ዘመቻው በመላው አለም የሚካሄደው ዘመቻ አካል መሆኑን በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ ፒተር ብሩማን ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚፈፀም ሁከትን መከላከል