የሠራዊቱ የቀድሞ አባላት በፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ምርጫ ተለያይተዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የሠራዊቱ የቀድሞ አባላት በፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ምርጫ ተለያይተዋል

በዩናትይድ ስቴትስ ምርጫ ድምጽ መስጠት ከሚችሉ መራጮች መካከል ወደ ስድስት ከመቶ የሚሆኑት በሠራዊቱ ውስጥ ያገለገሉ ናቸው፡፡ በቅርብ የወጣው የፒው የጥናት ተቋም ከሠራዊቱ የቀድሞ አባላት መካከል አብዛኞቹ ከምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ ይልቅ የሪፐብሊካኑንን እጩ ዶናልድ ትረምፕን 60 ለ 40 በሆነ ልዩነት ይደግፋሉ፡፡

የቪኦኤ የፔንታገን ዘጋቢ ካርላ ባብ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።