ከሰባት ሚሊዮን የሚበልጡ ቬኒዝዌላውያን ትላንት ተቃዋሚው ፓርቲ ባስተባበረው ሕዝበ ውሣኔ ተሳትፈዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ከሰባት ሚሊዮን የሚበልጡ ቬኒዝዌላውያን ትላንት ተቃዋሚው ፓርቲ ባስተባበረው ሕዝበ ውሣኔ ተሳትፈዋል። የሪፈረንደሙን ሂደት በሚከታተሉ ምሁራን መሠረት በዚህ ይፋ ባልሆነ ሕዝበ ውሣኔ ከተሳተፉት መካከል ዘጠና ስምንት ከመቶ ያህሉ የፕሬዘዳንት ኒኮላስ ማዱሮ አስተዳደር እንዲቀየር ድምፅ ሰጥተዋል።
ሪቻርድ ግሪን ዘግቦታል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የቬኒዝዌላ ሕዝበ ውሣኔ