በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የተጀመሩ ሥራዎችን የሚያግዝ “ፍትህ” የተሰኘ አዲስ ፕሮጀክት በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ይፋ ተደረገ።
አዲስ አበባ —
በዚህ ፕሮጀክት አማካኝነት ሁለቱ መንግሥታት አዲስ የመተጋገዝ ምዕራፍ እንደከፈቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራዶ መርሃ ግብር ምክትል አስተዳደሪ ቦኒ ግሌክ ተናጋሩ።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5