የአሜሪካ አምባሳደር የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳቁስ ክምችት ማዕከልን ጎበኙ

  • መለስካቸው አምሃ

የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር በአዲስ አበባ የሚገኝ አንድ የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳቁስ ክምችት ማዕክል የጎበኙ ሲሆን የእርዳት ቁሳቁሶቹ ወደ ሚፈልገው ስፍራ በአስችኳይ እንዲደርሱም አሳስበዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ አምባሳደር የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳቁስ ክምችት ማዕክልን ጎበኙ