ዲሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን እና የሪፑብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ማታ በሃምስተድ ኒውዮርክ ውስጥ የመጀመሪያውን ዙር ክርክር አካሂደዋል።
ዋሽንግተን —
ሁለቱ እጩዎች ለፕሬዘዳንትነት በሚያደርጉት በዚህ በትላንቱ የ 90 ደቂቃ ጠንካራ ክርክር፥ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች፥ በምጣኔ ሃብትና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ተከራክረዋል።
የትላንት ማታው ክርክር፥ በ 2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ዘመቻቸው ላይ ትልቅ ልዩነት ሊያመጣ ይችላል ተብሎ የታመነበት ነው።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ እጩ ተወዳዳሪዎች የመጀመርያው ዙር ክርክር አካሄዱ