ዋሺንግተን ዲሲ —
የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ጆ ባይደን ሁለቱም ፓርቲዎች ተቀራራቢ የህዝብ ድጋፍ ያላቸው በሆኑ፤ ለማሸነፍ ቁልፍ ናቸው ከሚባሉት ግዛቶች አንዷ በሆነችው ፍሎሪዳ የምረጡኝ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ ቆይተዋል።
ከኮቪድ-19 ህመማቸው በማገገም ላይ የሚገኙት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በበኩላቸው ፈጥኜ ወደ ምርጫ ዘመቻ እመለሳለሁ ብለዋል። ኤሊዛቤት ሊ ያጠናቀረችውን ዘገባ ይዘናል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5