የአውሮፓ መሪዎች የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ለዩክሬን ተጨማሪ ርዳታ እንዲፈቅድ ተማፀኑ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የአውሮፓ መሪዎች የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ለዩክሬን ተጨማሪ ርዳታ እንዲፈቅድ ተማፀኑ

የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት ለዩክሬን ተጨማሪ ርዳታ እንዲሰጥ የሚጠይቀውን ረቂቅ ሕግ እንዲያሳልፍ የ23 የአውሮፓ ፓርላማ መሪዎች ለአፈ ጉባኤ ማይክ ጆንሰን ተማጽኖ አቀረቡ።

አፈ ጉባኤው በበኩላቸው ምክር ቤቱ ከውጪ ርዳታ በፊት የደቡባዊ ዩናይትድ ስቴትስ ድንበር ጸጥታ እና የመንግሥት በጀትን ጉዳይ ማስቀደም አለበት በሚለው አቋማቸው እንደጸኑ መሆናቸውን ተናግረዋል።

የቪኦኤዋ የምክር ቤት ጉዳዮች ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።