ትረምፕ በኔቶ ላይ የሰጡት አስተያየት በአውሮፓ ድንጋጤን ፈጥሯል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ በኔቶ ላይ የሰጡት አስተያየት በአውሮፓ ድንጋጤን ፈጥሯል

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በድጋሚ ከተመረጡ፣ አሜሪካ ለኔቶ የሚኖራትን ቁርጠኝነት አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት፣ መላ የአውሮፓ መዲናዎች ሲደናገጡ፣ የቃል ኪዳን ድርጅቱ ደግሞ እምብዛም ያልተለመደ ምላሽ ሰጥቷል።

ትረምፕ ወደ ዋይት ሐውስ ከተመለሱ፣ የኔቶን መዋጮ ባልከፈሉ አባላት ላይ ሩሲያ ያሻትን እንድታደርግ እንደሚያበረታቱ በቅርቡ ተናግረዋል።

የቪኦኤ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘገባ ልካለች፡፡ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።