ትረምፕ በብረታ ብረት እና አሉሚነም ላይ የ25 ከመቶ ቀረጥ ጣሉ

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ በቻይና ምስራቃዊ አንሁይ ግዛት በፉያንግ ገበያ የብረታ ብረት ጥቅልሎች፤ እአአ የካቲት 10/2025

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ በብረታ ብረት እና አሉሚነም ላይ የ25 ከመቶ ቀረጥ ጣሉ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በብረታ ብረት እና አሉሚነም ላይ ትላንት ሰኞ የ25 ከመቶ ቀረጥ ጥለዋል።

በቀረጡ በጣም የሚጎዱት ለአሜሪካ ዋናዎቹ የብረታ ብረት እና አሉሚነም አቅራቢዎች የሆኑት ካናዳ እና ሜክሲኮ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተመልክቷል። ትረምፕ ንግድን በሚመለከት እየወሰዱ ያሉት ርምጃ ከዋናዋ የዩናይትድ ስቴትስ ተቀናቃኝ ከቻይና በኩል የበረታ ነቀፌታ አስከትሏል።

የአሜሪካ ድምጽ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።