ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
በዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የውጭ ጉዳዮች የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ በአፍሪካ የኢነርጂ ምርትና አጠቃቀም ዙሪያ እማኝነትን አዳምጧል።
ኰሚቴው የኦባማን አስተዳደር Powering Africa Initiative ወይም በአፍሪካ የኃይል ምንጭን ማዳረስ ጅማሮ የሚባለውን መርኃግብር እየፈተሸ ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካ ሴኔት በአፍሪካ ኢነርጂ ጉዳይ ላይ እማኝነት ሰማ