የሳውዲ መንግሥት የሚመሠርተውን የሙሥና ክስ ግልፅና ሚዛናዊነት ላይ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

ከፍተኛ ባለሥልጣናትን፣ የንጉሣዊ ቤተሠቦችን፣ የንግድ ሠዎችን፣ በቁጥጥር ሥር ያዋለው የሳውዲ መንግሥት የሚመሠርተውን የሙሥና ክስ ግልፅና ሚዛናዊ በሆነ መንገድ እንዲያከናውን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ጠየቀ፡፡