አሜሪካ ከሩሲያ ጋራ ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ ወታደሮችን በጦር ወንጀል ከሰሰች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካ ከሩሲያ ጋራ ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ ወታደሮችን በጦር ወንጀል ከሰሰች

ባለፈው ዓመት የካቲት ወር፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ መፈጸሟን ተከትሎ፣ በአንድ አሜሪካዊ ዜጋ ላይ፣ አስከፊ ሠቆቃ ፈጽመዋል፤ ከሩሲያም ጋራ ግንኙነት አላቸው፤ ባለቻቸው አራት ወታደሮች ላይ አሜሪካ ክስ አቅርባለች።

የቪኦኤ የብሔራዊ ደኅንነት ዘጋቢ ጀፍ ሰልዲን የላከውን ዘገባ፣ እንግዱ ወልዴ ወደ ዐማርኛ መልሶታል።