የፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊዎች ድርጊት እና በዓለም ዙሪያ የተፈጠረው ስሜት

የተሰናባቹ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ደጋፊዎች ትናንት የሀገሪቱ ምክር ቤት የሚገኝበትን ካፒቶል ህንጻ ላይ ያደረጉት ወረራ በዓለም ዙሪያ ድንጋጤ ኃዘን እና ምጸት የተደባለቀበት ምላሽ አስከትሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊዎች ድርጊት እና በዓለም ዙሪያ የተፈጠረው ስሜት