ዋሺንግተን ዲሲ —
በዩናይትድ ስቴትሱ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት የሚኒሶታዋ ሚኒያፖሊስ ከተማ ጥቁር አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ እጅ ህይወቱ ማለፉን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ሰላማዊ ተቃውሞ ወደሁከት አሽቆልቁሏል። በሀገሪቱ ዙሪያ ዘረፋ፣ ንብረት ማቃጠልና ሌላም የሁከት አድራጎት ተፈጽሟል።
ህዝባዊ ሰልፍ በዩናይትድ ስቴትስ
በትላልቆቹ የአሜሪካ ከተሞች የሰዓት እላፊ የታወጀና ህግ አስከባሪዎች በብዛት የተሰማሩ ቢሆንም በዘር መድሎ ጉዳይ ሲንተከተክ የቆየው ውጥረት እየገነፈለ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ ኬን ፋራቦ ከቺካጎ ዘግቧል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ተቃውሞና ሁከት በዓለም ዙሪያ