ዋሽንግተን ዲሲ —
በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ “ታይቶ የማይታወቅ” የተባለ መከፋፈል በተሰዋለበት ምርጫአሜሪካውያን በትላንትናው ዕለት ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል::
ይሁንና "ቁልፍ ናቸው" በተባሉ ግዛቶች ተቆጥሮ ያላለቀው የመራጮች ድምፅ ተጠናቆ ውጤቱ በውል እስኪታወቅ የሁለት ወገን ንግግሩ ቀጥሏል።
የሁለቱን ዕጩዎች መራጮች ድምጾች እንሰማለን።
Your browser doesn’t support HTML5