ዋሽንግተን ዲሲ —
በእጅጉ ሲጠበቅ የነበረው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ከደጃፍ ነው:: ብዙሚሊዮን አሜሪካውያን አስቀድሞ በሚደረጉ የድምፅ መስጫ ዘዴዎች ድምፃቸውን በሰጡበትና ነገ በዋናው ዕለት ቀሪው መራጭ ድምፁን በሚሰሰጥበት በዚህ ምርጫ ማ ምንን እናለምን እንደመረጠ ወይም እንደሚመርጥ በየፊናው የእኔ ያለውን ሃሳብ ማሰማቱን ቀጥሏል::
የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ድምፅ ሰጭዎችን ምርጫ ግራና ቀኝ በምንቃኝበት ዝግጅት ለቀዳሚው ውይይት ወደ ሎሳንጀለስ እናቅና። የዲሞክራቱ ዕጩ ባይደን ደጋፊ ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5