የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ

ዝምታቸውን በመስበር አደባባይ የወጡት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ፣ በሀገሪቱ የሚታየውን ፖለቲካዊ ወገንተኛነትና አድልዎ አጋለጡ።

ዝምታቸውን በመስበር አደባባይ የወጡት የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ቡሽ፣ በሀገሪቱ የሚታየውን ፖለቲካዊ ወገንተኛነትና አድልዎ አጋለጡ።

የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

ቡሽ በኒው ዮርክ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦባማ በቨርጂንያ ንግግሮቻቸው፣ የወቅቱን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በስም ባይጠቅሱም፣ ትራምፕ በየጊዜው በትዊተር በሚያስተላልፉት የመከፋፈያና የአድልዎ ንግግር ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ተስተውሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ