75ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ኔቶ በዋሽንግተን ጉባኤ ያደርጋል

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፡ የሕብረቱ ዋና መሥሪያ ቤት የኔቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በቤልጂየም ብራሰልስ እአአ ሚያዝያ 4/2023

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በመጪው ሳምንት ዋሽንግተን ዲሲ ላይ በሚያደርገው ጉባኤ፣ ዩክሬንን አባል የማድረጉን ሂደት ለማፋጠን ተጨባጥ ያላቸውን እርምጃዎች ይፋ ያደርጋል ተብሏል።

Your browser doesn’t support HTML5

75ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ኔቶ በዋሽንግተን ጉባኤ ያደርጋል

ጉባኤው በተጨማሪም፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት በማካሄድ ላይ ባለችበት በዚህ ወቅት የሚታዩትን አንገብጋቢ የፀጥታ ስጋቶችን እንዲሁም በኢንዶ ፓሲፊክ ቀጠና የሚታዩ ስጋቶችን በተመለተ ይወያያል።

የቪኦኤዋ ናይኪ ቺንግ የላከችው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል።