የመከላከያ ምኒስትሩ የኤታማዦር ሹሞቹ ሰብሳቢ ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት አስረዱ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የመከላከያ ምኒስትሩ የኤታማዦር ሹሞቹ ሰብሳቢ ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት አስረዱ

የአሜሪካው የመከላከያ ምኒስትር ፒት ሄግሴት፣ የኤታማዦር ሹሞች ቡድን ሰብሳቢ የሆኑት ሲ ኪው ብራውን ከሥራቸው የተባረሩበትን ምክንያት ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አስረድተዋል። ባለፈው ዓርብ ነበር ፕሬዝደንት ትረሞፕ የኤታማዦር ሹሞቹን ሰብሳቢ ከሥራቸው ማንሳታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ያስታወቁት፡፡

የቪኦኤ የፔንታገን ዘጋቢ ካርላ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።