Your browser doesn’t support HTML5
በሶሪያ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አቋም ከእስላማዊ መንግስት ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት በኋላም አልተለወጠም
የደማስቆ ውድቀት፣ በጦርነት በተናጠች ሀገር ውስጥ እስላማዊ መንግሥት እንዳያንሰራራ ለማድረግ፣ ከአጋሮች ጋር ተባብረው ሲሰሩ የቆዩ የአሜሪካ ወታደሮች ቀጣይ እጣ፣ ምን ሊሆን እንደሚችል ስጋት አሳድሯል።
በፔንታገን የቪኦኤ ዘጋቢ ካርላ ባብ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።