የዩናይትድ ስቴትስ የድንበር ጥበቃ መሥሪያ ቤት ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ፍልሰተኞች ጉዳዮችን በተፋጠነ መንገድ ለማከናወን ጊዜያዊ ማዕከላት አቋቁሟል። ሴዛር ኮንቴሬራስ ባለፈው ዓመት ቴክሳስ "ኤል ፓሶ" ከተማ ውስጥ የተቋቋመውን ማዕከል ጎብኝቶ ዘገባ አጠናቅሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
ግዙፉ የቴክሳስ ኤል ፓሶ የፍልሰተኞች ማቆያ ማዕከል