“ውጡና ምረጡ!” - የነገው የአሜሪካ ምርጫ ቀስቃሾች

  • ቪኦኤ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት /ኮንግረስ/ ሕንፃ

በነገው የዩናይትድ ስቴትስ የአማካይ ዘመን ምርጫ ሰነዶችና ኮሮጆዎች ላይ የሚስተር ትረምፕ ስም የለም፤ አጀንዳቸው ግን አለ።

“ወደ ምርጫ ውጡ!” “ድምፃችሁን ስጡ!” -- የዩናይትድ ስቴትስ ሪፐብሊካን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕና የቀድሞው ዴሞክራቲክ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለየታማኝ ደጋፊዎቻቸውና በአጠቃላይም ለመራጭ አሜሪካዊያን ሰሞኑን በየአደባባዩ ሲያሰሙ የከረሙት ጉትጎታ ነው።

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንታዊ ዘመን አማካይ ጊዜ ምርጫ ዕለት ነገ ነው። በምርጫ ሰነዶችና ኮሮጆዎች ላይ ሚስተር ትረምፕ ስም የለም፤ አጀንዳቸው ግን አለ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

“ውጡና ምረጡ!” - የነገው የአሜሪካ ምርጫ ቀስቃሾች