ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ዲፕሎማሲያዊ ግፊት ለማድረግ በመካከለኛው ምሥራቅ ይገኛሉ

  • ቪኦኤ ዜና

የአሜሪካ ብሄራዊ የጸጥታ አማካሪ ጄክ ሱሊቫን፣ በእስራኤል

Your browser doesn’t support HTML5

ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ዲፕሎማሲያዊ ግፊት ለማድረግ በመካከለኛው ምሥራቅ ይገኛሉ

በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረገ ግፊት ለማድረግ እንዲሁም ባሻር አል-አሳድ ከሥልጣን መወገዳቸውን ተከትሎ የተፈጠረውን ችግር በቅርብ ለመመልከት የፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከፍተኛ ባለሥልጣናት በዚህ ሳምንት በመካከለኛው ምሥራቅ ይገኛሉ።

ጉብኝቱ እየተካሄደ ያለው የአሜሪካ አጋር የሆኑትን እስራኤል እና ቱርክን ጨምሮ የጎረቤት ሃገራት ወታደራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ባሉበት ወቅት ነው።

የቪኦኤ የዋይት ሃውስ ቢሮ ኃላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።