ዩናይትድ ስቴትስ የኬንያውን ፕሬዚዳንት ተቀብላ ልታስተናግድ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ የኬንያውን ፕሬዚዳንት ተቀብላ ልታስተናግድ ነው

እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር ከ2008 ወዲህ ዋይት ሃውስ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያስተናግደውን የአፍሪካ መሪ ሊቀበል ነው።

ዩናይትድ ስቴትስን የሚጎበኙት የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ‘ልዩ ፕሬዚዳንታዊ የእራት ግብዣ እና አንዳንድ ሁነኛ ስምምነቶች ይጠብቋቸዋል’ ሲል ዋይት ሃውስ አስታውቋል። ሌላው ከውይይቱ ጠረጴዛ የተቀመጠው የናይሮቢ እቅድ ኬንያ የሰላም አስከባሪ ኃይሏን ወደ ሄይቲ የመላክ ፍቃዷን ከገለጸች በኋላ የዋሽንግተንን ለጋስ እጅ እና ተፅእኖ መጠቀም ነው።

የአሜሪካ ድምጿ አኒታ ፓወል ከዋይት ሀውስ ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።