የጂሚ ካርተር የቀብር ሥነ ሥርዐት ተፈጸመ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የጂሚ ካርተር የቀብር ሥነ ሥርዐት ተፈጸመ

ባለፈው እሑድ ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት 39ኛው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር ለስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የሐዘን እና የአስከሬን ሽኝት ሥነ ሥርዐት ተጠናቆ፣ በትውልድ ሥፍራቸው ጆርጂያ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ተፈጽሟል።

በሥፍራው የተገኘው የቪኦኤው ኬን ፋርቦ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።