በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት የአሜሪካ እስላማዊ እና የአይሁድ ት/ቤቶች ለጥቃት እና ዛቻ ተጋለጡ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በእስራኤል-ሐማስ ጦርነት የአሜሪካ እስላማዊ እና የአይሁድ ት/ቤቶች ለጥቃት እና ዛቻ ተጋለጡ

በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የሚካሔደው ጦርነት አስጊ ኾኖ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት፣ በዩናይትድ ስቴትስ አንዳንድ እስላማዊ ድርጅቶች፣ የአይሁድ ቤተ መቅደሶች እና ትምህርት ቤቶች፣ ጥቃቶች እና ዛቻዎች እያስተናገዱ ናቸው፡፡

ለመኾኑ፣ ቁጣውን የሚያነሣሣው ምንድን ነው? እነዚኽ ማኅበረሰቦች ደኅንነታቸውን ለመጠበቅ እየሞከሩ ያሉትስ እንዴት ነው? የሚለውን፣ የቪኦኤዋ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊስያስ ተመልክተዋለች፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡