የእስራኤል-ሐማስ የተኩስ ፋታ ለሁለት ቀናት መራዘሙን ዋይት ሓውስ በደስታ ተቀብሎታል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የእስራኤል-ሐማስ የተኩስ ፋታ ለሁለት ቀናት መራዘሙን ዋይት ሓውስ በደስታ ተቀብሎታል

የእስራኤል መንግሥት እና ታጣቂው የሐማስ ቡድን፣ ለአራት ቀናት አድርገውት የነበረውን የተኩስ ፋታ ስምምነት ለሁለት ቀናት ማራዘማቸውን፣ ዋይት ሓውስ በደስታ ተቀብሎታል።

በተጨመሩት ቀናት በእያንዳንዳቸው ዐሥር ታጋቾችን ለመፍታት፣ ተፋላሚዎቹ ተስማምተዋል፡፡

ከዚኽስ በኋላ ቀጣዩ ምን ይኾናል? ስለሚለው፣ የዋይት ሐውስ የቪኦኤ ዘጋቢ አኒታ ፓወል፣ ተከታዩን አጠናቅራለች፤ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡