ዋሽንግተን በቀጠለው የጋዛው ግጭት ውስጥ ብዙ የተወሳሰቡ ጉዳዮች ያሉበትን ችግር ለመፍታት እየጣረች መሆኑን ተናግራለች፡፡ እስራኤልም የዩናይትድ ስቴትስ የምትቃመውን የደቡባዊ ራፋ ሙሉ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ እቅድ እያወጣች ነው፡፡
የቪኦኤ አኒታ ፓወል ተከታዩን ዘግባለች ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
“የጋዛ ድርድሮች 'ውጣ ውረዶች' አላቸው” - ዋሽንግተን