የጸጥታው ምክር ቤት የጋዛ ሰርጥ ሰብአዊ ርዳታ የመጨመር ውሳኔውን ዳግም አዘገየ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የጸጥታው ምክር ቤት የጋዛ ሰርጥ ሰብአዊ ርዳታ የመጨመር ውሳኔውን ዳግም አዘገየ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት፣ የጋዛ ሰርጥን የሰብአዊ ርዳታ አቅርቦት ለማሳደግ የሚረዳውን ዐዲስ የውሳኔ ሐሳብ ዳግም አዘግይቷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ፣ ሐማስ እስኪሸነፍና ዩናይትድ ስቴትስ ለአይሁድ መንግሥት ድጋፏን ዳግመኛ እስክታረጋግጥ ድረስ፣ ወታደራዊ ጥቃቱ እንደሚቀጥል ግልጽ አድርገዋል።

የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊሲያስ ተከታዩን ዘግባለች ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡