የትረምፕ በጅምላ ማባረር እና እስራትን የማስፋት የኢምግሬሽን ፖሊሲዎች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የትረምፕ በጅምላ ማባረር እና እስራትን የማስፋት የኢምግሬሽን ፖሊሲዎች

የትረምፕ አስተዳደር የተወሰኑ ስደተኞችን በአስቸኳይ ወደ ኩባ ጓንታናሞ ቤይ መላኩ እና ሌሎችንም በጅምላ የማባረር እቅድ በፍጥነት እያካሄደ ነው።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ቢሮ በገቡበት የመጀመሪያ ቀን ሕገ ወጥ ስደትን በአስቸኳይ ብሔራዊ ዐዋጅነት አውጥተዋል። በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት የገቡትን ቁልፍ ቃል በመከተል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ለማባረር ቃል ገብተዋል።

አሊኒ ቫሮስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።