ደረጃ 3 የተሰጠው ሚልተን አውሎ ነፋስ ፍሎሪዳን መታ

  • ቪኦኤ ዜና

በጎርፍ የተሞሉ መንገዶች ታምፓ ፣ ፍሎሪዳ

Your browser doesn’t support HTML5

ደረጃ 3 የተሰጠው ሚልተን አውሎ ነፋስ ፍሎሪዳን መታ

ሚልተን የተሰኘው ደረጃ 3 አደገኛ አውሎ ነፋስ ትላንት ፍሎሪዳን ሲያቋርጥ ከፍተኛ ውድመትን አስከትሏል። ግዛቲቱ በአደገኛ አውሎ ነፋስ ስትመታ በሁለት ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው።

የቪኦኤው ሪቻርድ ግሪን የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡