ኦባማ ኬር

  • ቪኦኤ ዜና
«ኦባማ ኬር» በሚል ተቀጥያ ስም የሚጠራውን ለአቅም ተመጣጣኝ የጤና ጥበቃ ዋስትና ድንጋጌ እንዲተካ የቀረበው የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የጤና ጥበቃ ህግ ሥራ ላይ ከዋለ በቀጣዮቹ አሥር ዓመታት ውስጥ የጤና ዋስትና የሚያጡ አሜሪካውያን ቁጥር በሃያ ሁለት ሚሊዮን እንደሚጨምር ተገልጿል።

ይህንን ትናንት ይፋ ያደረገው ከፓርቲ ወገንተኝነት ነፃ የሆነው የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤት የበጀት ቢሮ ነው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ኦባማ ኬር