ኤችአይቪ በቁጥጥር ሥር "አልዋለም"

  • እስክንድር ፍሬው
በዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ድጋፍ የሚካሄዱ የፀረ ኤችአይቪ/ኤድስ ፕሮጄክቶች ከፍተኛ ውጤት እያስገኙ መሆናቸውን ድሬዳዋ የሚኖሩ ተጠቃሚዎች ተናግረዋል።

ከፕሮጄክቶቹ በአንዱ የታቀፈች ወጣት “ልሞት እችል ነበር” ብላለች።

ኤችአይቪ ገና በቁጥጥር ስር መዋል ያለበት ወረርሺኝ ወይንም ቫይረስ መሆኑን ያስገነዘቡት በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ተጠባባቂ አምባሳደር ፒተር ቭሩማን እየሰሩ ያሉትም ይኸው ትኩረት እንዲያገኝ መሆኑን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ኤችአይቪ በቁጥጥር ሥር "አልዋለም"