ዩናይትድ ስቴትስ ወደ አሜሪካ የአይሮፕላን ማረፍያዎች የሚገቡ የውጭ ሀገራት አየር መንገዶችን የፀጥታ ጥበቃ እያጠናከርች ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ዩናይትድ ስቴትስ ወደ አሜሪካ የአይሮፕላን ማረፍያዎች የሚገቡ የውጭ ሀገራት አየር መንገዶችን የፀጥታ ጥበቃ እያጠናከርች ነው።
ይሁንና ለአሁኑ በላብቶፕ ኮምፒዩተሮች ላይ የተጣለውን ዕገዳ አላሰፋችም ይላል ዘጋብያችን ሪቻርድ ግሪን ባጠናቀረው ዘገባ።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
ዩናይትድ ስቴትስ የአይሮፕላን ማረፊያዎችዋን የፀጥታ ጥበቃ እያጠናከርች ነው