ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እየወሰዷቸው ባሉ አውንታዊ እርምጃዎች በእጅጉ ተበረታተናል ሲሉ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ሬነር አስታወቁ፣ አሳሳቢ ለሆኑ ጉዳዮች ምላሽ ለመስጠት ኢትዮጵያ እያደረገች ያለችውን ጥረት ለመደገፍ፣ ሀገራቸው የምትችለውን ሁሉ እንደምታደርግም አምባሳደሩ አረጋግጠዋል፡፡
አዲስ አበባ —

የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ተወካይ ክለመንቲን ሳላሜ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኤርትራ ያቀረቡት የሰላም ጥሪ ስደተኞችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ፈልጿል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5