ለአሜሪካ የቪዛ ዕገዳ የኢትዮጵያ ምላሽ

  • እስክንድር ፍሬው

አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር ይፋ ያደረገው የቪዛ ክልከላ ውሳኔ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በእጅጉ የሚጎዳ ነው ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

አስተዳደሩ እዚህ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችል በቂ ምክንያት የለውም በማለትም ነው የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የተናገሩት።

ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ያለን ግንኙነት እንዲበላሽ አንፈልግም ያሉት ቃል አቀባዩ አስተዳደሩ ውሳኔውን በድጋሚ እንዲመረምረው የሀገራቸው ፍላጎት መሆኑንም ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ለአሜሪካ የቪዛ ዕገዳ የኢትዮጵያ ምላሽ