"የሰው ሃብት ልማት ለጤና አገልግሎት" በተሰኘው ፕሮጄክት ኢትዮጵያ ወደ ሃምሳ ሺህ የሚጠጉ ባለሞያዎችን ማፍራቷ ተነገረ።
አዲስ አበባ —
ለሰባት ዓመት የቆየው ፕሮጄክት ዘንድሮ እንደሚጠናቀቅና 55 ሚሊዮን ያሜሪካ ዶላር እንደፈሰሰበትም ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
"የሰው ሃብት ልማት ለጤና አገልግሎት" - በኢትዮጵያ