አምባሳደር ማይክ ሬነር ኢትዮጵያ አያሌ ፈጣን ለውጦችን እያስተናገደች ነው አሉ

  • መለስካቸው አምሃ

አምባሳደር ማይክ ሬነር

ኢትዮጵያ ከጥቂት ወራት በፊት ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው የማይገመቱ አያሌ ለውጦችን እያስተናገደች መሆኗን በኢትዮጵያ የዩኤስ አሜሪካ አምባሳደር አስታወቁ፡፡

ወቅቱ ብዝሃነትና ማቻቻል በኢትዮጵያ ያላቸውን ረዥም ታሪክ ማስቀጠያ መሆኑና ዴሞክራሲን የመተግበሪያ ጊዜ ነው ሲሉም አሳስበዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5