በአሜሪካ ኤምባሲ “ቅምሻ” ተጀመረ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ የመልዕክት ማስተላለፊያ የኢንተርኔት ገፅ ወይም ብሎግ ሳይት ከፍቷል፡፡

ካተሪን ዲዮፕ - በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የመረጃ ኃላፊና ቃልአቀባይ

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ ኤምባሲ “ቅምሻ” ተጀመረ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ የመልዕክት ማስተላለፊያ የኢንተርኔት ገፅ ወይም ብሎግ ሳይት ከፍቷል፡፡

የኢንተርኔት ላይ የሃሣብ ማንሸራሸሪያ ገፁ ወይም ብሎግ ሳይቱ ሲከፈት ይዞ የወጣው በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር የፓትሪሽያ ሃስላክን መልዕክት ነው፡፡

አምባሳደሯ በዚሁ መልዕክታቸው ብሎጉ ወቅታዊና ጠቃሚ ዜናዎችና መረጃዎችን እንደሚያቀርብ ተናግረዋል፡፡

የብሎጉን አስፈላጊነት አስመልክቶ የኤምባሲው የመረጃ ኃላፊና ቃል አቀባይ ካትሪን ዲዮፕ ለቪኦኤ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

የተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ወደ “ቅምሻ” ብሎግ ለመግባት ከታች ያለውን ማገናኛ ይጫኑ

https://usembassyaddis.wordpress.com/